እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ፋብሪካ ውስጥ መስራት

መግለጫ

ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

ፋብሪካ (Factory) ውስጥ መሥራት ምን እንደሚመስል ታውቃላችሁ? አብዛኛዎቹ የፋብሪካ ሠራተኞች የተለያዩ ጠቃሚ ነገሮችን የሚያመርቱት ትልልቅ ማሽኖችን (Machines) በመጠቀም ነው! በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ፣ ስለ ታታሪዎቹ ሠራተኞች እና ፋብሪካ ውስጥ ስለሚሰሩ አስገራሚ ስራዎች አብረን እንማራለን! ኑ፣ ይህን አዲስ ጉዞ አብረን እንጀምር!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?