Bring Knowledge to Every Child

Get In Touch

መነሻ ገፅ

ተመራመሩ! ተማሩ!

እደጉ!

እያንዳንዱ ታሪክ የራሱ አዲስ ጉዞ አለው።

ተመራመሩ! ተማሩ!

እደጉ!

እያንዳንዱ ታሪክ የራሱ አዲስ ጉዞ አለው።

ተመራመሩ! ተማሩ!

እደጉ!

ቤተሰብን የሚያቀራርቡ

አስተማሪ ታሪኮች

በማንኛውም ጊዜና ቦታ፣ ታሪኮችን በማንበብ ይዝናኑ!

ቤተሰብን የሚያቀራርቡ

አስተማሪ ታሪኮች

በማንኛውም ጊዜና ቦታ፣ ታሪኮችን በማንበብ ይዝናኑ!

ቤተሰብን የሚያቀራርቡ

አስተማሪ ታሪኮች

የልጅዎን የፈጠራ

ክህሎት ያነቃቁ።

የእውቀት እና የመዝናኛ ዓለም ይጠብቅዎታል።

የልጅዎን የፈጠራ ክህሎት

ያነቃቁ።

የእውቀት እና የመዝናኛ ዓለም ይጠብቅዎታል።

የልጅዎን የፈጠራ ክህሎት

ያነቃቁ።

about
about
about
about
ልጅዎ በመማር ግንባር ቀደም ይሆናል።

ፋኖስ ንባብን እና መማርን እንዴት አስደሳች እንደሚያደርግ ይመልከቱ!

"ከፋኖስ ጋር ንባብ አዲስ ጀብዱ ይሆናል። ልጆች አዝናኝና አሳታፊ በሆነ መንገድ እየተማሩ፤ ይስቃሉ፣ የፈጠራ አድማሳቸውን ያሰፋሉ፣ እንዲሁም አዳዲስ ዓለማትን ያስሳሉ።"

icon

2,000

መፅሐፍት

icon

በ4

ቋንቋዎች ቀርቧል

የልጅዎን የንባብ ጉዞ ዛሬውኑ ይጀምሩ!

"ፋኖስ ለልጅዎ ገደብ የለሽ አሳታፊ መጻሕፍትን እና አስደሳች የመማሪያ ክንውኖችን ያቀርባል። የታሪኮች እና የእውቀት ዓለምን ያግኙ — ሁሉንም በአንድ መተግበሪያ!"

ፋኖስ - የንባብን ጎዳና የሚያበራ።

"ፋኖስ ከመጻሕፍት ስብስብነትም በላይ ነው፤ ለእያንዳንዱ ልጅ የፈጠራ፣ የእውቀት እና የደስታ በርን የሚከፍት መብራት (ፋኖስ) ነው።"

  • ልጆች በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሊዝናኑባቸው የሚችሉ ታሪኮች።
  • በየጊዜው አዳዲስ መጻሕፍት የሚታከሉበት እያደገ የሚሄድ ቤተ-መጻሕፍት።
  • የፈጠራ ክህሎትን የሚያነቃቁ ማራኪ ገጸ-ባህሪያት።
  • ንባብ ለሁሉም የዕድሜ ክልል ቀላል ሆኖ ቀርቧል።
  • ለመማር ምቹ እና አስተማማኝ ቤተሰባዊ ቦታ።
about

የንባብ ደረጃዎች

"መተግበሪያችን ለእያንዳንዱ ልጅ የንባብ ጉዞ ድጋፍ የሚሰጡ የተለያዩ መጻሕፍትን እና አሳታፊ የመማሪያ መሣሪያዎችን ያቀርባል።"

ምስክርነቶች

የወላጆች አስተያየት

Keep up to date with the latest news and offers

Sign up for our newsletter

Error: Contact form not found.

Want to receive push notifications for all major on-site activities?

✕