
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ፈጣኖቹ እንስሳት
መግለጫ
ጸሐፊ ካተሪን ፎሌት
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በዚህ ታሪክ እጅግ አስገራሚ ፍጥነትን ስለታደሉ እንስሳት እናነሳለን። ፍጥነታቸውንም ከሰዎች ጋር እናወዳድራለን። ከፍጥነታቸው ጋር የሚያላምዳቸውን አስገራሚ ተፈጥሮ በሚሮጡ ፣ በሚበሩና በሚዋኙ ፈጣን እንስሳት ውስጥ እንመለከታለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


