ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ፀያፍ ፍጥረታት – ጅቦች አጥንቶችን ይበላሉ!
መግለጫ
ጸሐፊ ሮቤርቶ ቤታንሰስ
ትርጉም ግሩም ቢቲማ
መግቢያ
ጅቦች (Hyenas) ሌሎች እንስሳት የበሉትን ትራፊ ወይም ልቅምቃሚ ከመብላት ወደኋላ እንደማይሉ ታውቃላችሁ? ሌላው ቀርቶ ጠንካራ አጥንት (Bones) እና ፀጉርም ቢሆን ፈጽሞ አያልፋቸውም! በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ፣ ስለ እነዚህ ፀያፍ ግን ደግሞ አስገራሚ ፍጥረታት ሚስጥር አብረን እንማራለን!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


