እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :2

ጸጉር አልባ ድመቶች

መግለጫ

ጸሐፊ  ማሪ ስቹ

ትርጉም አቤኔዘር ጸጋዬ

መግቢያ

ይህ አጭር መጽሐፍ ስለ ፀጉር አልባ ድመቶች የሚገርሙ ነገሮችን ይነግራችኋል። እነዚህ ድመቶች እንዴት ፀጉር እንደሌላቸው፣ ከሰዎች ጋር መጫወት ምን ያህል እንደሚወዱ፣ እና እንዴት ምርጥ የቤት እንስሳ መሆን እንደሚችሉ አብረን እናያለን!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?