
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ጫካው
መግለጫ
ጸሐፊ ኖራ ቪታስ
ትርጉም ዳን ኤል ጎበዜ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በትላልቅ ዛፎች፣ በቀለም ባሸበረቁ አእዋፋት እና በሚያማምሩ እንስሳት ወደ ተሞላው ምትሃታዊ ጫካ ጉዞ ልናደርግ ነው! ይህ መጽሐፍ በጫካው ውስጥ የተሸሸጉትን እጅግ ማራኪ እና ድንቅ የተፈጥሮ ምስጢሮች በቅርብ ያሳየናል፤ እስቲ ሁላችንም አብረን እየተመለከትንና እያደመጥን የጫካውን ውበት በፍቅር እንመርምር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


