እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ጥበበ ሸረሪት

መግለጫ

ጸሀፊ ካሳ አያለው

መግቢያ

ይህ “ጥበበ ሸረሪት” የተሰኘ መጽሐፍ ህፃናት ስለ ሸረሪት አስደናቂ የተፈጥሮ ጥበብ በግጥም እያነበቡ የሚማሩበት ነው። ሸረሪቷ ያለምንም መሳሪያ ከራሷ አካል በምታወጣው ክር ምግብ ማጥመጃ እና ከጠላት መከላከያ ድሯን እንዴት እንደምትሸምን በሚማርክ አቀራረብ ይተርካል። ልጆች የተፈጥሮን ድንቅ ስራ እያደነቁ እንዲያድጉ እና የንባብ ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ተደርጎ የተዘጋጀ ማራኪ መጽሐፍ ነው።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?