ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ጠፍቶ የተገኘ
መግለጫ
ጸሐፊ ቢል ሃርሊ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ይህ አዝናኝ ታሪክ በጣም የሚወደውንና አያቱ የሰሩለትን የሚያምር የሹራብ ኮፍያ ያጣውን የአንድ ትንሽ ልጅ ጀብዱ ይተርክልናል። ኮፍያውን ለማግኘት ሲል፣ ትምህርት ቤት ውስጥ ሁሉም ተማሪዎች ወደሚፈሩትና ወደሚያስፈራራው የአቶ ግርማ የጠፉ እቃዎች ክፍል መሄድ ግድ ይሆንበታል። በዚያ ጨለማ ክፍል ውስጥ ታዲያ ኮፍያውን ሲፈልግ፣ ከኮፍያው ባሻገር ሌላ ያልጠበቀውና ልብን ደስ የሚያሰኝ አስገራሚ ሚስጥር ያገኛል!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


