ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ጠመዝማዛ የመሬት ትል
መግለጫ
ጸሐፊ ላውራ ሃሚልተን ዋክስማን
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በአትክልታችሁ ስፍራ ያለውን አፈር ብትቆፍሩ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ እርጥብና ቀጭን ትሎች ከመሬት በታች ሲሾለኩ ልታገኙ ትችላላችሁ! ኑ፣ ስለ እነዚህ አስገራሚ ትሎች አብረን እንወቅ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


