እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ጓደኛችሁ ሲናደድ

መግለጫ

ጸሐፊ አለን ሞሪ

ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ

መግቢያ

በዚህ መጽሐፍ ጓደኞቻችሁ ሲናደዱ እንዴት እንደምታውቁ ትማራላችሁ። በደግነትና በረጋ መንፈስ ለንዴታቸው ምላሽ በመስጠት፣ ልባቸውን እንዴት ማረጋጋትና ሰላም መፍጠር እንደሚችሉ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በደስታ ትረዳላችሁ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?