
ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ጉንዳኖች
መግለጫ
ጸሐፊ ግሬስ ሀንሰን
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ትናንሾቹ ጉንዳኖች ምን እንደሚመስሉና ምን መብላት እንደሚወዱ ታውቃላችሁ። ከዚህም በተጨማሪ ከመሬት በታች ቤታቸውን ሰርተው እንዴት አብረው እንደሚኖሩ አብረን እንማራለን! ኑ፣ የጉንዳኖችን አስገራሚ ዓለም እንቃኝ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


