
ያነበቡ ልጆች ብዛት :2
ጀግና አይጦች
መግለጫ
ጸሐፊ ጋብሬል ፊምበር
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ ሞገስ ወንድወሠን
መግቢያ
በዚህ ታሪክ ጀግና ስለሆኑ አይጦች እናነሳለን። ብቁ ስልጠና የሚያገኙት እነዚህ አይጦች የተቀበሩ ፈንጂዎች ፍለጋ ሥራ ውስጥ ይሰማራሉ። እነዚህ ያልተጠበቁ ጀግኖች እንዴት የሰዎችን ህይወት ማዳን እንደሚችሉ እንማራለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


