እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ዶሮዎች

መግለጫ

ጸሐፊ ካሪ ሜስተር

ትርጉም አቤል ቴዎድሮስ

መግቢያ

ልጆች፣ ‘ዶሮዎች’ የሚባለው ይህ በሚያማምሩ ፎቶዎች የተሞላ መጽሐፍ፣ ሰፊ በሆነ የእርሻ ቦታ (Farm) ውስጥ ስለሚኖሩት ዶሮዎች የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች እና አስገራሚ ፀባዮች አዝናኝ በሆነ መንገድ ይነግረናል። ኑ፣ ይህን አስደሳች ታሪክ አብረን እናንብብ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?