እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ድመቶች ከውሾች

መግለጫ

ጸሐፊ ኤልዛቤት ካርኒ

ትርጉም አቤኔዘር ጸጋዬ

መግቢያ

ድመቶች እና ከ ውሾች ማንኛው የተሻለ ጓደኛ ይመስላችኋል? በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ስለ እነዚህ ተወዳጅ እንስሳት አስገራሚ እውነታዎችን (Facts) አብረን እናነባለን። ሁሉንም አንብባችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የትኛው እንደሚበልጥ የራሳችሁን ውሳኔ ታሳልፋላችሁ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?