
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ድመቶችን እንቁጠር
መግለጫ
ጸሐፊ ኒና ብርቱካን
ትርጉም መዘምር ግርማ
ተራኪ መድሀኒት ሳህለ
መግቢያ
ባለብዙ ቀለም ድመቶች በየቦታው ተደብቀው እየጠበቁን ነው! በዚህ አስደሳች ጉዞ ውስጥ ስንቶቹን ፈልገን ማግኘትና መቁጠር እንችል ይሆን? ኑ ተከተሉን ፤ ከድመቶቹ ጋር እየተጫወትን ቁጥሮችን አብረን እንማር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


