እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ዳክዬ

መግለጫ

ጸሐፊ ቪክቶሪያ ማርኮስ

ትርጉም–  አቤል ቴዎድሮስ

መግቢያ

ልጆች፣ ከሌሎች እንስሳት (animals) በተለየ መልኩ በጣም የምትወዱት እንስሳ የትኛው ነው? እኔ በጣም የምወደው እንስሳ ዳክዬ (duck) ነው። ውድ ልጆች፣ በዚህ ጣፋጭ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ዳክዬዎች በጣም አስገራሚ የሆኑ እውነታዎችን (facts) አብረን እንማራለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?