እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

የፖላንድ ዶሮ

መግለጫ

ጸሐፊ  ጆይስ ማርኮቪክስ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

እዛ ጋር የምትመለከቱት በጭንቅላቱ ላይ ግዙፍ የላባ (Feathers) ክምር ያለው አስቂኝ ወፍ (Bird) ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አዎ፣ እሱ የፖላንድ ዶሮ (Polish Chicken) ነው! በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ፣ ከነዚህ አስቂኝ ላባዎቻቸው ጀርባ ያለውን ሚስጥር እና ሌሎች አስገራሚ ታሪኮችን አብረን እንማራለን! ኑ፣ ይህን ቆንጆ ዶሮ አብረን እንተዋወቀው!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?