ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የጊንጥ እና የጥቁር-መርዛማ ሸረሪት ግጥሚያ
መግለጫ
ጸሐፊ ካቲ ማካኔይ
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ልጆች፣ ጊንጦች እና ጥቁር–መርዛማ ሸረሪቶች ሁለቱም በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም የሚፈሩ የሸረሪት አስተኔዎች (Arachnids) ናቸው። ምክንያቱም ሁለቱም ጠላቶቻቸውን በቀላሉ ሊገድል የሚችል ኃይለኛ መርዝ (Venom) በውስጣቸው ይዘዋል! እስኪ ታሪኩን ምን ያህል እንዳስታወሳችሁት ከመልመጃው አብረን እንይ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


