እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

የዓለም መስኮቴ- ዓይን

መግለጫ

ጸሐፊ ጃኔት ስሊክ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

አስደናቂው ዓይናችን እንዴት ተቀናጅቶ እንደሚሠራ በጥሞና ተመልከቱ። እያንዳንዱ የዓይናችን ክፍል በየቀኑ በዙሪያችን ያሉትን ውብ ነገሮች ለማየት እንዴት እንደሚረዳን ከዚህ ጽሑፍ አንብባችሁ ተረዱ። የብርሃንና የቀለማትን ዓለም በአንድ ላይ እንመርምር!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?