ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የወተት ተዋፅዖ
መግለጫ
ጸሐፊ አሊሰን ሌዠር
ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ
መግቢያ
በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ የወተት ተዋፅዖ ምግቦች የትኞቹ እንደሆኑ ትማራላችሁ። በተጨማሪም ለእኛ ጣፋጭ ወተት የሚሰጡ እንስሳት የት እንደሚኖሩ ታያላችሁ። እንዲሁም እነዚህ ምግቦች ጤናማ እንድንሆንና እንድናድግ እንዴት እንደሚረዱን ታውቃላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


