እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

የእንቆቅልሽ ጥቅሞች ለልጆች

መግለጫ

ጸሐፊ ካሳ አያሌው ካሳ

መግቢያ

በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ የተደበቁ ሚስጥሮችን እና አጓጊ እንቆቅልሾችን አብረን እንፈታለን! እንቆቅልሾችን ከመፍታት አልፋችሁ የራሳችሁን አዳዲስ ጥያቄዎች እንዴት በቀላሉ ማዘጋጀት እንደምትችሉ ትማራላችሁ። ኑ! አእምሯችንን እያሳደግን በደስታ ወደምንጫወትበት አስደናቂው የእንቆቅልሽ ዓለም አብረን እንጓዝ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?