እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የእኔ ሰውነት ከኦቾሎኒ ጋር አይስማማም!

መግለጫ

ጸሐፊ ጋብርኤል ፋምብሬስ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

ተራኪ መድሀኒት ሳህለ

መግቢያ

በዚህ ታሪክ የለውዝ አለርጂ ስላለበት ዳንኤል የተባለ ልጅ እንማራለን። እንዴት ከዚህ ሁኔታ ጋር እንደተላመደና ራሱን በጤንነት እንደሚያቆይ ከታሪኩ እናገኛለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?