ያነበቡ ልጆች ብዛት :5
የእናቶች ቀን
መግለጫ
ጸሐፊ ቫርላ ላቬል
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ መድሀኒት ሳህለ
መግቢያ
በዚህ ልብ የሚነካ ታሪክ አንድ ልጅ የእናቶች ቀንን ለማክበር የሚያደርገውን ጥረት እንመለከታለን። በታሪኩ ውስጥ ልጁ ከአባቱ ጋር በመሆን ለእናቱ ያለውን ፍቅር ለማሳየትና ያልጠበቀችውን በማድረግ ለማስደሰት ሲሞክር እናያለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


