ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የኢቫን ፍርሃት
መግለጫ
ጸሐፊ አሬል አንድሬስ አልማዳ
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ይህ መጽሐፍ ኢቫን ስለተባለ ትንሽ ልጅ እና ትልቁን ፍርሃቱን እንዴት እንዳሸነፈ የሚናገር በጣም ጣፋጭ ታሪክ ነው። በውስጡም ሁላችንንም ደፋር ሊያደርግ የሚችል አንድ አስገራሚ አስማታዊ መዝሙር ተደብቋል። እናንተም ይህን መጽሐፍ ስታነቡ ከኢቫን ጋር አብራችሁ ጀግኖች መሆንን ትማራላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


