እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የአየር ሁኔታን የሚቀይረው ጭራቅ

መግለጫ

ጸሐፊ ስቲቭ ስሞልመን

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

የመንደሩ ነዋሪዎች የሚዘንበው ከባድ ዝናብ አሰልችቷቸዋል። የአየር ንብረት ጭራቅ እየተባለ የሚጠራውን ​​አስፈሪ እንስሳ ለምነውት ፀሐይን እንዲመልስላቸው ወይም እንዲያወጣላቸው ቢፈልጉም ይህንን ለጭራቁ ደፍሮ የሚነግረው ማን ጀግና ይኖራል?

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?