እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የተገኘንበትን ማህበረሰብ ማድነቅ፤ ሁሉንም ባህሎች ማክበር

መግለጫ

ጸሐፊ አቢ ኮሊች

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

በዚህ መጽሐፍ ስለተለያዩ ማህበረሰቦች አስደናቂ ባህሎች ትማራላችሁ! የሌሎችን ባህል ማክበርና በደስታ መቀበል ለምን እንደሚያስፈልግ፣ እንዲሁም ሰዎች በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው ባህላቸውን እንዴት እንደሚኖሩት አብረን እናያለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?