ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የበግ ለምድ የለበሰው ተኩላ
መግለጫ
ጸሐፊ ሜሪ ቤሬንዴስ
ትርጉም ዳኒኤል ጎበዜ
መግቢያ
ልጆች፣ አንድ በጣም የራበው ተኩላ ከበጎቹ መንጋ ውስጥ በጎችን ሰርቆ ለመብላት ይፈልጋል። ለዚህም ሲል ማንም እንዳያውቅበት ራሱን ልክ እንደ የዋህ በግ አስመስሎ ይለውጣል። ይህ ድንቅ እና አስተማሪ ተረት በተንኮለኛው ተኩላ ላይ ምን እንደደረሰ በዝርዝር ያሳየናል።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


