ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የሞናርክ ቢራቢሮ ስደት
መግለጫ
ጸሐፊ በሪብካ ሀሪሽ
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ውብ እና ቀለማም የሆኑት ሞናርክ ቢራቢሮዎች (Monarch Butterflies) እንዴት እንደሚወለዱና እንደሚያድጉ ለማወቅ ተዘጋጅታችኋል? ከዚህም በላይ እነዚህ ትናንሽ ፍጥረታት በሺዎች የሚቆጠሩ ኪሎሜትሮችን አቋርጠው የሚያደርጉትን ረጅም የስደት (Migration) ጉዞ አብረን እንቃኛለን። ኑ፣ ይህን አስደናቂ የተፈጥሮ ጉዞ አብረን እንጀምር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


