ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የሚበሩ እንስሳት እና የማይበሩ ወፎች
መግለጫ
ጸሐፊ ዴቪድ አርመንትሮት
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ሰላም ልጆች! ይህ አሳታፊ እና አስደሳች መጽሐፍ፣ የራሳቸው ዝርያ (species) የሆኑ ሌሎች እንስሳት ማድረግ የሚችሉትን ነገር ማድረግ ስለማይችሉ ልዩ እንስሳት ያስተምረናል ። ለምሳሌ፣ መብረር ስለማይችሉ ወፎች እና አየር ላይ ስለሚንሳፈፉ ዓሦች አብረን እናያለን ። ኑ ወደዚህ አስገራሚ ዓለም እንጓዝ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


