እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የሚርበኝ ለምን እንደሆነ ንገሩኝ

መግለጫ

ጸሐፊ   ኬቲ ማርሲኮ

ትርጉም እስክንድር  ታምራት

መግቢያ

ልጆች፣ ሆዳችሁ “እባካችሁ ምግብ ስጡኝ” ብሎ ጮሆ ያውቃል? “ለምን ይርበኛል?” ብላችሁስ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ? ይህ አዝናኝ መጽሐፍ ሆዳችን ለምን እንደሚጮህ እና ለምን የረሃብ ስሜት እንደሚሰማን በጣም አሪፍ እና ቀላል በሆነ መንገድ ይመልስላችኋል። አብረን እናንብብ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?