
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የመጓጓዧ መንገዶች
መግለጫ
ጸሐፊ ኪራ ፍሪድ
ትርጉም ሲሳይ መለሰ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በዚህ ታሪክ ውስጥ ሰዎች በከተማ ውስጥ ለመንቀሳቀስ የሚጠቀሙባቸውን መንገዶች እንቃኛለን። ከስኬትቦርዶች እስከ ታክሲዎች ድረስ የተለያዩ የቤተሰብ አባላት እንዴት ከቦታ ወደ ቦታ እንደሚንቀሳቀሱ ትረዳላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


