ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ከማዕበል የተረፈው ጀግና
መግለጫ
ጸሐፊ ሱዛን ባርቸርስ
ትርጉም ግሩም ቢቲማ
መግቢያ
ጀግናው መርከበኛ ሰሚር በኃይለኛ ማዕበል መርከቡ ተገልብጣበት ብቻውን በአንድ አስገራሚ ደሴት ላይ ይወድቃል። በዚያች ውብ ደሴት ውስጥ ሲንከራተት፣ ያልጠበቀው አንድ ግዙፍና ደግ ወርቃማ ዘንዶ ያጋጥመዋና ሕይወቱ ለዘላለም ይቀየራል። ይህ መጽሐፍ ሰሚር ከዚህ አዛኝ ዘንዶ ጋር ስላሳለፈው አስገራሚ ጊዜና ስለገጠመው አስደሳች ጀብዱ የሚነግረን ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


