ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
የእኛ ጣፋጭ ምግብ
መግለጫ
ጸሐፊ ስቲፋኒ ፓይጅ ዌይደር
ትርጉም አቤኔዘር አኑሎ
መግቢያ
ይህ ጣፋጭ መጽሐፍ ትንንሽ ልጆች እንዴት አድርገው ምግባቸውን እንደሚመገቡ ያሳየናል። ጡጦ እንዴት እንደሚጠቡ፣ በራሳቸው እጅ እንዴት እንደሚበሉ እና ሌሎች አዝናኝ የመመገቢያ መንገዶችን በቆንጆ ሁኔታ ይነግረናል። ልጆች ይህንን ታሪክ ሲሰሙ በጣም ይደሰታሉ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


