እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ውዱ የሕይወት ዛፍ

መግለጫ

ጸሐፊ ቼሪል ፎጎ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

ሚካኤል የትውልድ አገሩን አፍሪካን ርቆ አዲስ ቦታ ሲሄድ፣ ልክ እንደ እርሱ ሰባት ዓመት ከሆናት አንዲት ትንሽ ዛፍ ጋር ጣፋጭ ወዳጅነት ይመሠርታል። ይህ አዝናኝ መጽሐፍ፣ የተወለድንበት ስፍራ ላይ ብቻ ሳይሆን በሄድንበት አዲስ ቦታም ሁሉ ለምልመን ማደግ እንደምንችል የሚያስተምረን ልብ የሚነካ ታሪክ ነው!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?