እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :4

ውሻዬ

መግለጫ

ጸሐፊ ቪክ ሙርስ

ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ

ተራኪ   ጺዩን አገኘሁ

መግቢያ

​ውሾች የሚወዱትን አጥንት ለመቅበር ሲቆፍሩ፣ በደስታ ሲዘልሉና ኳስ ሲያባርሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል! ይህ መጽሐፍ የሰው ልጅ ምርጥ ጓደኛ የሆኑት ውሾች የሚያደርጓቸውን አስገራሚ ድርጊቶች በምስልና በታሪክ በሚያስደምም ሁኔታ ያሳየናል።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?