ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ውሸታሙ እረኛ
መግለጫ
ጸሐፊ ሜሪ በረንደስ
ትርጉም ዳኒኤል ጎበዜ
መግቢያ
አንድ እረኛ ልጅ ገበሬዎችን ለማታለል ሲል «ተኩላ መጣ!» እያለ ደጋግሞ ይዋሽ ነበር። ውሸት ምን ያህል አደገኛ እንደሆነና ለምን እውነትን መናገር እንዳለብን አብረን እንመልከት።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


