እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ውሣኔ

መግለጫ

 ጸሐፊ ኡርሱላ ናፉላ

ትርጉም መዘምር ግርማ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

​በአንድ ወቅት፣ እጅግ በጣም ውብ በሆነችና በወንዝ በተከበበች አንዲት መንደር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ነበሩ። እነዚህ ሰዎች ልክ እንደ እናንተ ደስተኞችና ጠንካራ ሰራተኞች ናቸው።

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ በአንድነት ሲቆሙ ምን ያህል ብርቱ እንደሚሆኑና አንድ ትንሽ ውሳኔ እንዴት ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ በሚያስገርም ሁኔታ ታያላችሁ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?