
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ወደ ትምህርት ቤት የምንሄድባቸው መንገዶች
መግለጫ
ጸሐፊ ኤልሳቤት ጄኒ ፐስትሊንክ
ትርጉም ሲሳይ መለሰ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በዚህ ታሪክ ውስጥ በመላው ዓለም የሚገኙ ልጆች ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ የሚጠቀሙባቸውን የተለያዩ መጓጓዣዎች እንቃኛለን። ልጆች በእግር ጉዞ ፣ በብስክሌት ፣ በአህያዎች ላይ በመጫን ወይም በባቡር ወደ ትምህርት ቤት ሊሄዱ ይችላሉ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


