ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ካርሎስ እና ካርመን ያሸበረቀው ምሽት
መግለጫ
ጸሐፊ ክሪስተን ማክዶናልድ
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ዛሬ ቀኑ ሐምሌ አራት ነው። ይህ ቀን በአሜሪካ ሀገር የነጻነት በዓል በድምቀት የሚከበርበት ልዩ ቀን ነው። ለጋርሺያ ቤተሰቦች ደግሞ፣ ቀኑ በልዩ ደስታ፣ በሚያማምሩ ባንዲራዎች እና ደማቅ ብልጭታ ባላቸው ርችቶች አሸብርቆ የሚያልፍበት እጅግ አስደሳች ጊዜ ነው!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


