ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ከፍተኛ የአየር ሁኔታ- ሱናሚ
መግለጫ
ጸሐፊ ማርታ ለንደን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ልጆች፣ የ ሱናሚ (Tsunami) አስፈሪ ሞገዶች መነሻ ምክንያታቸው ምንድን ነው? ሳይንቲስቶች የሱናሚን መከሰት አስቀድመው የሚተነብዩት እና ሰዎችን አደጋ እንዳያገኛቸው የሚጠብቁት እንዴት ነው? የእነዚህን ጥያቄዎች መልሶች እና ሌሎች አስገራሚ እውነታዎችን ከዚህ መጽሐፍ ውስጥ አብረን እናያለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


