ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ከባድ የአየር ሁኔታ፦ ድርቅ
መግለጫ
ጸሐፊ ማርታ ለንደን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ድርቅ (Drought) የሚፈጠረው እንዴት ነው? አዋቂዎች እና ተመራማሪዎች ድርቅ መቼ እንደሚመጣ እንዴት ያውቃሉ? ደግሞስ ለዚህ አደጋ አስቀድመው እንዴት ይዘጋጃሉ? በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ለእነዚህ ጥያቄዎች አሪፍ አሪፍ መልሶችን እናገኛለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


