
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ከላይ
መግለጫ
ጸሐፊ ሼሪል ራያን
ትርጉም አማኑኤል ቶጋ (ዶ/ር)
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ታዲያስ ልጆች! ዝላይ የምትወድ፣ አንድ ቦታ ላይ መርጋት የማትችል በጣም ተጫዋች ጦጣ ማየት ትፈልጋላችሁ? ይህች ጦጣ በየጫካውና በየዛፉ ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ተለያዩ አስገራሚ ነገሮች ላይ ፏ ብላ እየዘለለች የምታሳየንን አስቂኝ ትዕይንት ለማየት ተዘጋጁ። እስኪ አብረን እየሳቅን ጦጣዋ የት የት ላይ እንደምትዘል በጋራ እንመልከት!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


