ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
እዚህ የሚኖሩት እነማን ናቸው? የበረሃ እንስሳት!
መግለጫ
ጸሐፊ ዲቦራ ሁጅ
ትርጉም አልማዝ አበበ
መግቢያ
እንደ ጊንጦች፣ የአሸዋ ድመቶችና ግመሎች ያሉ ፍጥረታት፣ በዚያ ደረቅና ሞቃታማ በሆነው የበረሃ መኖሪያቸው ውስጥ ከምንመለከታቸው እጅግ አስገራሚና ድንቅ እንስሳት መካከል የሚመደቡ ናቸው! እነዚህ ልዩ እንስሳት አስቸጋሪውን የበረሃ ኑሮ እንዴት አሸንፈው በደስታ እንደሚኖሩ ለማወቅ ታሪካቸውን አብረን እናንብብ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


