
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
እዚህ ምን ይኖራል?
መግለጫ
ጸሐፊ ረ. በሪስ
ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ወፎች በዛፍ ላይ፣ ዓሳዎች በውሃ ውስጥ፣ እኛ ደግሞ በቤታችን፤ ለመሆኑ ሌሎቹስ የት ነው የሚኖሩት? ይህ መጽሐፍ የእንስሳትንና የሰዎችን አስገራሚ መኖሪያዎችና ድብቅ ስፍራዎች በደማቅ ምስል ያስጎበኘናል፤ እስቲ ሁላችንም “እዚህ ምን ይኖራል?” እያልን አዲሱንና አስደናቂውን ዓለም አብረን እንመርምር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


