ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
እንቁራሪት እና ጓደኞቹ: ከሞት የታደጋቸው እንቁራሪት
መግለጫ
ጸሐፊ ኤቭ በንቲንግ
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
አንድ እንቁራሪትና ጓደኞቹ በአቅራቢያቸው የሚያልፈውን ባቡር አስፈሪ ዘንዶ ነው ብለው ተሳስተው ይፈራሉ። ነገር ግን በመጨረሻ ላይ፣ ደፋሩ እንቁራሪት የጓደኛውን ልጅ ከአደጋ በማዳን እውነተኛ ጀግና መሆኑን ያሳያል።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


