እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

እንቁራሪትና እባብ

መግለጫ

ጸሐፊ ጄን ቴይለር

ትርጉም መዘምር ግርማ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

​በዚህ አስደሳች ታሪክ ውስጥ የማይለያዩ የሚመስሉ የሁለት ጓደኛሞች ተራራቂ ጉዞን እናያለን፤ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ጓደኝነት የሚቆምበትና ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ገደብ እንዳለው እንማራለን። እንቁራሪትና እባብ በፍቅር አብረው መኖር ይችሉ ይሆን?

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?