ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
እስስቶች ቀለማቸውን የሚቀያይሩት ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?
መግለጫ
ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ልጆች፣ እስስት አይታችሁ ታውቃላችሁ? ልክ እንደ አስማተኛ በቅጽበት ቀለሟን ስትቀይር እኮ ታስገርማለች! ዛፍ ላይ ስትሆን አረንጓዴ… መሬት ላይ ስትሆን ደግሞ ቡናማ ትሆናለች! ዋው! ግን ይሄን ድንቅ አስማት እንዴት ነው የምትሰራው? ይህ መጽሐፍ የእነዚህን አሪፍ ፍጥረታት ሚስጥር አውጥቶ ይነግረናል! ኑ አብረን እንመርምር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


