እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :2

አጥቢ እንስሳትን ተዋወቁ

መግለጫ

ጸሐፊ አማንዳ ትራን

ትርጉም  መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

አካላቸው በፀጉር (Hair) የተሸፈነ እና በጣም የሚያምሩ ትናንሽ ልጆች ያሏቸው እንስሳት እነማን እንደሆኑ ታውቃላችሁ? አዎ፣ ልክ ናችሁ… እነዚህ አጥቢ እንስሳት (Mammals) ናቸው! በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ ስለ እነዚህ ድንቅ ፍጥረታት ሁሉንም ነገር አብረን እንማራለን። ኑ፣ አዲሶቹን ጓደኞቻችንን እንተዋወቃቸው!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?