እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አዕዋፋትን እንወቅ

መግለጫ

ጸሐፊ  ቪክቶሪያ ማርኮስ

ትርጉም አቤል ቴዎድሮስ

መግቢያ

ልጆች፣ ወደ አስደናቂው የአዕዋፋት (birds) ዓለም እንኳን በደህና መጣችሁ! በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ከትንንሾቹ የሃሚንግ ወፎች (hummingbirds) ጀምሮ እስከ ግዙፎቹ ሰጎኖች (ostriches) ድረስ ያሉትን አስገራሚ ወፎች አብረን እናውቃለን። ኑ፣ የተለያዩ ቀለማት እና ልዩ ችሎታ (abilities) ያላቸውን ውብ ጓደኞቻችንን አብረን እንቃኝ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?