ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
አናንሲ ዓሣ ለማጥመድ ሲሄድ
መግለጫ
ጸሐፊ ኤሪክ ኤ. ኪምመል
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ልጆች፣ ሸረሪቱ አናንሲ የሚበላው ጣፋጭ ዓሣ ያጠምድለት ዘንድ ዔሊውን አባብሎ ለማታለል አሰበ። እስኪ በታሪኩ ውስጥ ምን እንደተፈጠረ እና ማን ማንን እንዳታለለ ከመልመጃው አብረን እንይ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


